#sputnikviral | በህንድ ኬራላ የፌስቲቫሉ ተሳታፊ የነበረ ዝሆን በፈፀመው ጥቃት በአሉ ወደ አስፈሪ ኩነት ተለወጠ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በህንድ ኬራላ የፌስቲቫሉ ተሳታፊ የነበረ ዝሆን በፈፀመው ጥቃት በአሉ ወደ አስፈሪ ኩነት ተለወጠአምስት የተዋቡ ዝሆኖች በእርጋታ ቆመው በፌስቲቫሉ በመሳተፍ ላይ ነበሩ ፤ በድንገት አንደኛው ዝሆን ወደ ተሳታፊዎቹ  በመሮጥ ያገኘውን አንድ ሰው አንገላቶታል። እንደ እድል ሆኖ በድንገተኛ አደጋው የሞተ ሰው የለም። ነገረግን ብዙ ሰዎች በድንጋጤ እና በመረባበሹ ምክንያት ቆስለዋል ፤ ከሰአታት ቆይታ ዝሆኑ ከአካባቢው እንዲርቅ ተደርጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0