ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ በልምምድ ላይ ያለ አዲስ የአየር መከላከያ ሚሳኤል ስረአት ምስልን ይፋ አደረገችይህ በሀገር ውስጥ የተሰራዉ 358 ከምድር ወደ አየር ሚሳኤል ለህዝብ ይፋ የሆነው ፤ በቅርቡ በአይፋሃን ግዛት የሚገኘውን የናታንዝ የኒኩሌር ማእከልን ለመጠበቅ በተደረገ የአየር መከላከያ ልምምድ ወቅት ነው። ይህ እስትራቴጂካዊ የሰው አልባ አውሮፕላኖችን ጥቃት ፣ የጦር አውሮፕላን ጥቃት ፣ የሂሊኮፍተሮችን ጥቃት እና ሌሎች ማንኛውንም አየር ወለድ ስጋቶች እንዲመክት ተደርጎ ንድፉ የተሰራው መከላከያ 358 የመሳሪያዎች ተኩሶችን የመቋቋም ብቃት አለው። በተሻሻለ አውቶ ፓይለት እና ኢንፍርረድ አማካኝነት የተዘጋጀው ሚሳኤል በከፍተኛ ሁኔታ በራሱ የሚሰራ ነዉ ። ከተተኮሰ በኋላ ራሱን የሚፈትሽ እና በፍጥነት በእቃዎቹ ላይ የሚቆልፍ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ በልምምድ ላይ ያለ አዲስ የአየር መከላከያ ሚሳኤል ስረአት ምስልን ይፋ አደረገች
ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ በልምምድ ላይ ያለ አዲስ የአየር መከላከያ ሚሳኤል ስረአት ምስልን ይፋ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ በልምምድ ላይ ያለ አዲስ የአየር መከላከያ ሚሳኤል ስረአት ምስልን ይፋ አደረገችይህ በሀገር ውስጥ የተሰራዉ 358 ከምድር ወደ አየር ሚሳኤል ለህዝብ ይፋ የሆነው ፤ በቅርቡ በአይፋሃን ግዛት የሚገኘውን የናታንዝ የኒኩሌር ማእከልን... 08.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-08T18:00+0300
2025-01-08T18:00+0300
2025-01-08T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ በልምምድ ላይ ያለ አዲስ የአየር መከላከያ ሚሳኤል ስረአት ምስልን ይፋ አደረገች
18:00 08.01.2025 (የተሻሻለ: 18:14 08.01.2025)
ሰብስክራይብ