የማሊ ጦር በወታደራዊ ሰፈር ላይ በተፈፀመው ጥቃት 30 ተጠርጣሪ አሸባሪዎችን መግደሉን አስታወቀ እነዚህ ታጣቂዎች ባሳለፍነው ሰኞ በምእራብ ማሊ በሚገኘው ኒኦሮ ዱ ሳህል ክልል ውስጥ በሚገኝ የጦር ሰፈር ላይ ጥቃት የፈፀሙ ናቸው እንደ ማሊ ጦር ኃይሎች ገለፃ። " እነዚህ አሸባሪዎች ፤ ወደ ከተማዋ ሰርገዉ በብዛት የገቡ ሲሆን ፤ የከተማሪ ነዋሪ ተባባሪ የነበራቸው ሲሆን ፤ በከተማው ውስጥ አንዳንድ አደገኛነት ያላቸው ቦታዎች ላይ ጥቃት ፈፅመዋል" በማለት ጦሩ በትላንትናው እለት በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።መግለጫው ጨምሮም ጦሩ በፍጥነት ሁኔታውን በመቆጣጠር እንዲሁም የጦር የመሳሪያዎች በመሰብሰብ የሲቪሎችን ጉዳት በመቀነስ ላይ አተኩሯል ፤ ይሁንና ስለ ቆሰሉም ሆነ ሟች ሲቪሎች ቁጥር የተሰጠ መረጃ የለም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የማሊ ጦር በወታደራዊ ሰፈር ላይ በተፈፀመው ጥቃት 30 ተጠርጣሪ አሸባሪዎችን መግደሉን አስታወቀ
የማሊ ጦር በወታደራዊ ሰፈር ላይ በተፈፀመው ጥቃት 30 ተጠርጣሪ አሸባሪዎችን መግደሉን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የማሊ ጦር በወታደራዊ ሰፈር ላይ በተፈፀመው ጥቃት 30 ተጠርጣሪ አሸባሪዎችን መግደሉን አስታወቀ እነዚህ ታጣቂዎች ባሳለፍነው ሰኞ በምእራብ ማሊ በሚገኘው ኒኦሮ ዱ ሳህል ክልል ውስጥ በሚገኝ የጦር ሰፈር ላይ ጥቃት የፈፀሙ ናቸው እንደ ማሊ ጦር ኃይሎች... 08.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-08T17:29+0300
2025-01-08T17:29+0300
2025-01-08T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የማሊ ጦር በወታደራዊ ሰፈር ላይ በተፈፀመው ጥቃት 30 ተጠርጣሪ አሸባሪዎችን መግደሉን አስታወቀ
17:29 08.01.2025 (የተሻሻለ: 17:44 08.01.2025)
ሰብስክራይብ