በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ምእራብ ኩራክሆቫ ፤ 18 ምርኮኛ የዩክሬን ወታደሮች መያዛቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ምእራብ ኩራክሆቫ ፤ 18 ምርኮኛ የዩክሬን ወታደሮች መያዛቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀበሚኒስቴሩ እለታዊ መግለጫ የተነሱት ቁልፍ ነጥቦች፦⏺ የሩሲያ አየር መከላከያ ስረአቶች ስድስት ከመኪና ላይ የሚተኮሱ ሚሳኤሎች እና 105 የየዩክሬን fixed - wings ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትተው ጥለዋል።⏺ የሩሲያ ጦር የዩክሬንን  የጦር አየር ማረፊያ መሰረተ ልማቶች፣ የሰዉ አልባ አውሮፕላን መገጣጠሚያ እና ማከማቻ እንዳሁም የውጭ ቅጥረኞች ቡድንን መደምሰሱን አስታውቋል። ⏺ የጠላት ጦር 1,460 አባሎቹን አጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0