በቡርኪናፋሶ ብዛት ያላቸው ታጣቂ ቡድኖች ተደመሰሱ  ፤ የጦር መሳሪያዎቻቸውም ተወርሰዋል

ሰብስክራይብ
በቡርኪናፋሶ ብዛት ያላቸው ታጣቂ ቡድኖች ተደመሰሱ  ፤ የጦር መሳሪያዎቻቸውም ተወርሰዋል የቡርኪናፋሶ መንግስት  የታጠቁ ኃይሎች ከሀገር ውስጥ መከላከያ በጎ ፍቃደኞች ጋር አብሮ በመሆን ፤ " ብዛት ያላቸው የመሬት እና የአየር ጥቃቶችን" በቅርብ ቀናት ማድረሳቸውን ኤአይቢ ተብሎ የሚጠራው የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል። ኦፕሬሽኑ የተካሄደው "በሀገሪቱ ሰሜን አቅጣጫ በምትገኘው የቦስሌ ዱ ሞሆን ክልል ነው" ። የዜና አውታሩ የተያዙ የጦር መሳሪያ ምስሎችን አውጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0