#sputnikviral | በሳውዲ አረቢያ የአየር ሁኔታ ልዩነት በጎርጎሮሳውያኑ አዲስ ዓመትም ቀጥሏልበሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ መዲና እና ጂዳን ጨምሮ የአገሪቱ ትላልቅ ከተሞች ያልተለመደ ብናኝ በረዶ መታየቱን ተከትሎ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከባድ ዝናብ ተከስቷል። በጎርጎሮሳውያኑ አዲስ አመት ጥር ወር የመጀመሪያ ሳምንት በሶስት ግዛቶች የተከሰተው የዝናብ መጠን ከወርሃዊ አማካይ በላይ ሲሆን በበርካታ አካባቢዎች የጎርፍ መጥለቅለቅ መከሰቱ ተዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral | በሳውዲ አረቢያ የአየር ሁኔታ ልዩነት በጎርጎሮሳውያኑ አዲስ ዓመትም ቀጥሏል
#sputnikviral | በሳውዲ አረቢያ የአየር ሁኔታ ልዩነት በጎርጎሮሳውያኑ አዲስ ዓመትም ቀጥሏል
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral | በሳውዲ አረቢያ የአየር ሁኔታ ልዩነት በጎርጎሮሳውያኑ አዲስ ዓመትም ቀጥሏልበሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ መዲና እና ጂዳን ጨምሮ የአገሪቱ ትላልቅ ከተሞች ያልተለመደ ብናኝ በረዶ መታየቱን ተከትሎ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከባድ ዝናብ... 07.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-07T20:36+0300
2025-01-07T20:36+0300
2025-01-07T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral | በሳውዲ አረቢያ የአየር ሁኔታ ልዩነት በጎርጎሮሳውያኑ አዲስ ዓመትም ቀጥሏል
20:36 07.01.2025 (የተሻሻለ: 21:14 07.01.2025)
ሰብስክራይብ