የቻድ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፈረንሳይ ጦር መውጣት ዙርያ በሰጡት አስተያየት "በተሳሳተ ዘመን" ውስጥ ናቸው ሲሉ ወቀሱ "ፕሬዚዳንት ማክሮን በቅርቡ ለአፍሪካና ለአፍሪካውያን ያላቸውን ንቀት የሚያንጸባርቁ አስተያየቶችን በማቅረባቸው የተሰማኝን ቅሬታ ለመግለጽ እፈልጋለሁ። የተሳሳተ ዘመን ላይ ያሉ ይመስለኛል" ሲሉ ፕሬዚዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ ተናግረዋል።ቀደም ሲል የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት የአፍሪካ አገራት እስላማዊ ታጣቂዎችን ለመዋጋት በሳህል ክልል ሰራዊቷን ላሰማራችው ፈረንሳይ "እናመሰግናለን ማለት ረስተዋል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቻድ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፈረንሳይ ጦር መውጣት ዙርያ በሰጡት አስተያየት "በተሳሳተ ዘመን" ውስጥ ናቸው ሲሉ ወቀሱ
የቻድ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፈረንሳይ ጦር መውጣት ዙርያ በሰጡት አስተያየት "በተሳሳተ ዘመን" ውስጥ ናቸው ሲሉ ወቀሱ
Sputnik አፍሪካ
የቻድ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በወታደሮቹ መውጣት ላይ በሰጡት አስተያየት "በተሳሳተ ዘመን" ውስጥ ናቸው ሲሉ ከሰሱ "ፕሬዚዳንት ማክሮን በቅርቡ ለአፍሪካና ለአፍሪካውያን ያላቸውን ንቀት የሚያንጸባርቁ አስተያየቶችን በማቅረባቸው የተሰማኝን ቅሬታ... 07.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-07T20:10+0300
2025-01-07T20:10+0300
2025-01-07T22:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቻድ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፈረንሳይ ጦር መውጣት ዙርያ በሰጡት አስተያየት "በተሳሳተ ዘመን" ውስጥ ናቸው ሲሉ ወቀሱ
20:10 07.01.2025 (የተሻሻለ: 22:14 07.01.2025)
ሰብስክራይብ