ጆን ድራማኒ ማሃማ የጋና ፕሬዝዳንት ሆነው ተሰየሙ ይህ በአለ ሲመት የተካሄደው በዛሬው ማክሰኞ ሲሆን ፤ በእለቱ ብዛት ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ተገኝተው ነበር።የናሽናል ዲሞክራቲክ ኮንገረንስ አባል የሆኑት ጆን ድራማኒ ማሃማ ፤ የኒው ፓትሪኦቲክ ፓርቲ አባሉን ናና አኩፎ -አዶ የሚተኩ ይሆናል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ጆን ድራማኒ ማሃማ የጋና ፕሬዝዳንት ሆነው ተሰየሙ
ጆን ድራማኒ ማሃማ የጋና ፕሬዝዳንት ሆነው ተሰየሙ
Sputnik አፍሪካ
ጆን ድራማኒ ማሃማ የጋና ፕሬዝዳንት ሆነው ተሰየሙ ይህ በአለ ሲመት የተካሄደው ባለፈው ማክሰኞ ሲሆን ፤ በእለቱ ብዛት ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ተገኝተው ነበር።የናሽናል ዲሞክራቲክ ኮንገረንስ አባል የሆኑት ጆን ድራማኒ ማሃማ ፤ የኒው ፓትሪኦቲክ... 07.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-07T18:36+0300
2025-01-07T18:36+0300
2025-01-07T22:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий