አፍሪካ ውስጥ እየተከበረ ያለውን የኦርቶዶክስ ገና እዛ በቦታው እንዳሉ አስበዉ ያክብሩ ኢትዩጵያን ከሩሲያ ጋር በተመሳሳይ ቀን በዛሬው እለት ገናን እያከበረች ነው። ኢትዮጵያዊ የአለምን 14 በመቶ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የያዘች ሀገር ናት።በአለም ላይ ካሉ የኦርቶዶክስ አማኞች 15 በመቶው በአፍሪካ ይገኛሉ ፤ በፒው የምርምር ማእከል የጎርጎሮሳውያኑ 2017 ሪፖርት መሰረት።ኢትዮጵያዊ ውስጥ ክሪስማስ ገና ተብሎ ነው የሚጠራው።በዚህን ቀን አማኞች ለጋራ ፀሎት ይሰባሰባሉ። በልማድ ምስጋናን መግለፅ ፣ በአሉን በመደሰት ፣ በጭፈራ ፣ የተለያዩ ጨዋታዎችን በመጫወት እና የፍሰግ በአል በመመገብ ያሳልፋሉ። ይህ የሆነው የኦርቶዶክስ ገና ከመድረሱ በፊት አርባ ቀን ስለሚፆሙ ነው። በአሉ የአፍሪካ ትልቁ የክርስቲያን ቅርስ በሆነዉ በላሊበላ በደማቁ ይከበራል። (ተንቀሳቃሽ ምስል አንድ) ኤርትራ ኢትዮጵያን ተከትላ ሁለተኛ የኦርቶዶክስ ክርስትያኖች መገኛ ናት። በገና ዋዜማ ነዋሪዎች በአሉን ለማክበር በዋና ከተማቸው በአስመራ ገበያዎች ግብይት በመፈፀም ዝግጅት ያደርጋሉ።ብፁነታቸው አቡነ ጴጥሮስ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ በአሉን በማስመልከት ምርቃታቸውን አስተላልፈዋል። በኦርቶዶክስ ገና ዋዜማ ታህሳስ 28 የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፋኡስቲን አርቼንጅ ቶኡዴራ በባንጉ የሚገኘውን የሩሲያ ቤት ጎብኝተዋል። ቶኡድራ በሀገራቸው ለሚሰሩ የሩሲያ ዜጎች ሰላምታቸውን ያደረሱ ሲሆን እለቱንም በተደራጀ ኩነት አልፏል። የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም በተመሳሳይ ገናን በዛሬው እለት አክብራለች። ሁለተኛው ተንቀሳቃሽ ምስል በግብፅ ኮፕቲክ አሌክሳንደሪያ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገና በቅዳሴ ሲከበር ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ውስጥ እየተከበረ ያለውን የኦርቶዶክስ ገና እዛ በቦታው እንዳሉ አስበዉ ያክብሩ
አፍሪካ ውስጥ እየተከበረ ያለውን የኦርቶዶክስ ገና እዛ በቦታው እንዳሉ አስበዉ ያክብሩ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ውስጥ እየተከበረ ያለውን የኦርቶዶክስ ገና እዛ በቦታው እንዳሉ አስበዉ ያክብሩ ኢትዩጵያን ከሩሲያ ጋር በተመሳሳይ ቀን በዛሬው እለት ገናን እያከበረች ነው። ኢትዮጵያዊ የአለምን 14 በመቶ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የያዘች ሀገር ናት።በአለም ላይ... 07.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-07T17:52+0300
2025-01-07T17:52+0300
2025-01-07T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አፍሪካ ውስጥ እየተከበረ ያለውን የኦርቶዶክስ ገና እዛ በቦታው እንዳሉ አስበዉ ያክብሩ
17:52 07.01.2025 (የተሻሻለ: 18:14 07.01.2025)
ሰብስክራይብ