የሰሜን ኮሪያ አዲስ ሀይፐርሶኒክ ሚሳኤል ከድምፅ ፍጥነት 12 እጥፍ ይጓዛል በማለት የመንግስት ሚዲያ ዘገበ

ሰብስክራይብ
የሰሜን ኮሪያ አዲስ ሀይፐርሶኒክ ሚሳኤል ከድምፅ ፍጥነት 12 እጥፍ ይጓዛል በማለት የመንግስት ሚዲያ ዘገበሰሜን ኮሪያ በትላንትናው እለት ሚሳኤል መተኮሷን በይፋ አረጋገጠች።መሳሪያዉ በከፍተኛ ሁኔታ ማለትም 99.8 ኪሜ እና 1500 ኪሜ ከተተኮሰበት ቦታ ርቀት ላይ በክፍት ውሀ ላይ ያለ ኢላማን  አልሞ እንደሚመታ ሚዲያው ዘግቧል። እንደ ፒዩንጋግ ከሆነ በ"አስቸጋሪ" የጂኦፖለቲካል ሁኔታ ውስጥ በተለይም "የኤሽያን ኔቶ ለማቋቋም እያቀደች ባለችበት ወቅት ፤ ይህ አዲስ የባለስቲክ ሚሳኤል የሀገሪቱን ሉአላዊነት የሚጠብቅ ነው ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0