ኢንዶኔዥያ ብሪክስን እንድትቀላቀል ስላገዘቻት ሩሲያን አመሰገነችቀደም ብሎ የብራዚል መንግስት ከጎርጎሮሳውያን ጥር 1 ጀምሮ የብሪክስ ፕሬዝዳንትነትን መረከቡን እና ኢንዶኔዥያ ሙሉ አባል መሆኗን አሳውቀዉ ነበር። " ሚኒስትሩ ጨምሮም በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 የሩሲያ ፕሬዚዳንትነት ወቅት ሩሲያ ላደረገችው ድጋፍ እና አመራር እንዲሁም የኢንዶኔዥያን የብሪክስ አባልነት እንዲሳካ ላደረገችው አስታዋፆ አመስግነዋል። የብራዚል በፕሬዝደንትነቷ ወቅት የኢንዶኔዢያን ወደ ቡድኑ መቀላቀል ማሳወቃችውን አድንቀዋል" በማለት የኢንዶኔዥያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዌብሳይቱ ላይ አስታውቋል።ሚኒስትሩ ጨምሮ ሙሉ አባልነት የመጣው በቅርብ አመታት ኢንዶኔዥያ ባደረገችው ፈጣን እንቅስቃሴ ነው ፤ ይህም በብሪክስ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንትነት ወቅት የጆሀንስበርግ ጉባኤ ላይ ተሳትፎዋን እና በሩሲያ ፕሬዝዳንትነት ወቅት በካዛን የተደረገዉ ጉባኤን ያካትታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢንዶኔዥያ ብሪክስን እንድትቀላቀል ስላገዘቻት ሩሲያን አመሰገነች
ኢንዶኔዥያ ብሪክስን እንድትቀላቀል ስላገዘቻት ሩሲያን አመሰገነች
Sputnik አፍሪካ
ኢንዶኔዥያ ብሪክስን እንድትቀላቀል ስላገዘቻት ሩሲያን አመሰገነችቀደም ብሎ የብራዚል መንግስት ከጎርጎሮሳውያን ጥር 1 ጀምሮ የብሪክስ ፕሬዝዳንትነትን መረከቡን እና ኢንዶኔዥያ ሙሉ አባል መሆኗን አሳውቀዉ ነበር። " ሚኒስትሩ ጨምሮም በጎርጎሮሳዊያኑ... 07.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-07T15:43+0300
2025-01-07T15:43+0300
2025-01-07T16:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий