ከአል- ቃኢዳ የሽብር ቡድን ጋር ግንኙነት ያላቸው ጂሀዲስቶች ፤ በናይጄሪያ ቦርኖ ግዛት የሚገኝ የወታደር ሰፈር ላይ ባደረሱት ጥቃት ስድስት ወታደሮችን ገደሉ

ሰብስክራይብ
ከአል- ቃኢዳ የሽብር ቡድን ጋር ግንኙነት ያላቸው ጂሀዲስቶች ፤ በናይጄሪያ ቦርኖ ግዛት የሚገኝ የወታደር ሰፈር ላይ ባደረሱት ጥቃት ስድስት ወታደሮችን ገደሉ" የምእራብ አፍሪካ ግዛት ኢስላሚክ ስቴት* [ከአልቃኢዳ * ጋር ግንኙነት ያለው የሽብር] በፈፀመው የሽብር ጥቃት ከነበረው ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ በኋላ ስድስት ወታደሮቻችንን አጥተናል" በማለት የናይጄሪያ የጦር ኦፊሰር ለፈረንሳይ የሚዲያ ተናግረዋል።   አጥቂዎቹ በመኪና እና ሞተር ሳይክል የደረሱ ሲሆን ፤ በሰሜን ምስራቅ የሚገኘው የጦር ሰፈር ላይ እሳት ለኩሰዋል በዚህም ምክንያት የጦሩ ተሽከርካሪዎች እንዲያፈገፍጉ ሆኗል።  እያመለጡ የነበሩ ጂሀዲስቶቹን ኢላማ ያደረገ የአየር ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን በአጥቂዎቹ ላይ ተጨማሪ ጉዳት አድርሷል ፤ ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ የጉዳቱ መጠን አልተገለፀም  በማለት ባለሙያዎቹ አስረድተዋል። * በሩሲያ እና በብዙ ሀገራት የታገደ የሽብር ቡድንበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0