#sputnikviral ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ እንሰሳትም መዝናናት ያስፈልጋቸዋል ፤ ካራ ፕሬታን ተዋወቋት ዉቅያኖስ ወዳጇ የብራዚል ውሻ በትላንትናው እለት የኢንተርኔት ገፆች ከባህር ወዳጇ ውሻ ጋር በፍቅር ወድቀዉ ነበር። ይህች ቅይጥ ዝርያ ያላት እና ካራ ፕሬታ ተብላ የምትጠራው ውሻ በሞሮ ዴ ሳኦፖሎ ቲንሀር ባሂ ደሴት ላይ ፀሀይ በመሞቅ ስትዝናና ታይታለች። የአካባቢው ነዋሪዎች ውሻዋ ቀኖቿን ፀሀይ በመሞቅ እና በጨዋታ መልክ አሳ በመልቀም እንደምታሳልፍ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ እንሰሳትም መዝናናት ያስፈልጋቸዋል ፤ ካራ ፕሬታን ተዋወቋት ዉቅያኖስ ወዳጇ የብራዚል ውሻ
#sputnikviral ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ እንሰሳትም መዝናናት ያስፈልጋቸዋል ፤ ካራ ፕሬታን ተዋወቋት ዉቅያኖስ ወዳጇ የብራዚል ውሻ
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ እንሰሳትም መዝናናት ያስፈልጋቸዋል ፤ ካራ ፕሬታን ተዋወቋት ዉቅያኖስ ወዳጇ የብራዚል ውሻ በትላንትናው እለት የኢንተርኔት ገፆች ከባህር ወዳጇ ውሻ ጋር በፍቅር ወድቀዉ ነበር። ይህች ቅይጥ ዝርያ ያላት እና ካራ... 06.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-06T19:42+0300
2025-01-06T19:42+0300
2025-01-06T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ እንሰሳትም መዝናናት ያስፈልጋቸዋል ፤ ካራ ፕሬታን ተዋወቋት ዉቅያኖስ ወዳጇ የብራዚል ውሻ
19:42 06.01.2025 (የተሻሻለ: 20:14 06.01.2025)
ሰብስክራይብ