ቱኒዚያ በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 9.6 ሚሊዩን መንገደኞችን በአየር ማረፊያዋ በማስተናገድ አዲስ ሪከርድ አስመዘገበችከቀናት በፊት በተጠናቀቀው የጎርጎሮሳውያኑ አመት ቱኒዚያ በአየር ጉዞ ዘርፍ አዲስ ታሪክ አስመዝግባለች ፤ 9,646,949 መንገደኞችን በአየር መንገዷ በማሳለፍ አዲስ ክብረወሰን አስመዝግባለች ይህም ከተመሳሳይ ወቅት የጎርጎሮሳውያኑ የ2023 አመት ጋር ሲወዳደር 9.4 በመቶ ብልጫ አለው በማለት የቱኒዚያ የሲቪል አቬሽን እና ኤርፖርቶች ድርጅትን ዋቢ በማድረግ ቸቱኒዝ አፍሪክ ፕሬስ ዘግቧል። የቱኒዝ ካርታጌ አየር ማረፊያ የሀገሪቱ ቀዳሚ መውጫ ሲሆን 7,249,701 መንገደኞችን ተቀብለዋል ፤ ይህም ከተመሳሳይ ወቅት ያለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር የ8.8 በመቶ ብልጫ አለው።በተጨማሪም በሀገሪቷ ያለው የአውሮፕላኖች እንቅስቃሴ በ4.9 በመቶ እድገት ያሳየ ሲሆን በአጠቃላይ በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 79,155 እንቅስቃሴዎች ተመዝግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቱኒዚያ በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 9.
ቱኒዚያ በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 9.
Sputnik አፍሪካ
ቱኒዚያ በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 9.6 ሚሊዩን መንገደኞችን በአየር ማረፊያዋ በማስተናገድ አዲስ ሪከርድ አስመዘገበችከቀናት በፊት በተጠናቀቀው የጎርጎሮሳውያኑ አመት ቱኒዚያ በአየር ጉዞ ዘርፍ አዲስ ታሪክ አስመዝግባለች ፤ 9,646,949 መንገደኞችን... 06.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-06T19:07+0300
2025-01-06T19:07+0300
2025-01-06T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий