የኬንያ አየር መንገድ ከአራት አመት እገዳ በኋላ የአክሲዮን ድርሻ መሸጥ ጀመረ እገዳው የተጣለው በጎርጎሮሳዊያኑ ሀምሌ 2020 ሲሆን፤ ይህም የኬንያ መንግስት በአቪዬሽን ዘርፉ ላይ ተጽእኖ አሳድሮ በነበረው የኮቪድ 19 ወረርሺኝ ወቅት አየር መንገዱን በመንግስት ስር ለማድረግ ማቀዱን ተከትሎ የመጣ ነው። ይሁን እንጂ የብሄራዊ አቬሽን አስተዳደር በ2020 የተጣለውን እገዳ መሰረዙ አየር መንገዱ እንዲያገገም መንገድ ጠርጓል። "የኬንያ አየር መንገድ የአክሲዩን ሽያጭ እገዳ የተነሳው አየር መንገዱ ባሳያው የቅርብ ጊዜ መሻሻል ነው ። አየርመንገዱ ከግብር በኋላ አዲስ የትርፍ ክብረወሰን ያስመዘገበ ሲሆን በተጨማሪም ከብሔራዊ አቬሽን ማናጅመንት ቢል 2020 መዉጣት በመቻሉ ነው" በማለት የኬንያ የአክሲዮን ሽያጭ አስታውቋል። "የአፍሪካ ኩራት" በሚል ቅፅል ስም የሚታወቀዉ የኬንያ አየርመንገድ በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 የመጀመሪያ ግማሽ አመት 513 ሚሊዩን የኬኒያ ሽልንግ ( 4 ሚሊዩኑ ዶላር) የተጣራ ትርፍ አግኝቻለሁ ብሏል። ይህም በግዙፍ የማስፋፋያ እቅድ ምክንያት በእዳ ተዘፍቆ ከ2018 ጀምሮ በከፍተኛ ኪሳራ ውስጥ ለነበረው አየር መንገድ ትልቅ መነሳሳት ነው።አየር መንገዱ በተጨማሪም በ2023 10.53 ቢሊዮን ሽልንግ (80.38 ሚሊዮን ዶላር) የማንቀሳቀሻ ትርፍ ያገኘ ሲሆን ይህም ከ2017 በኋላ የተሻለ አፈጻጸም ነው ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኬንያ አየር መንገድ ከአራት አመት እገዳ በኋላ የአክሲዮን ድርሻ መሸጥ ጀመረ
የኬንያ አየር መንገድ ከአራት አመት እገዳ በኋላ የአክሲዮን ድርሻ መሸጥ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የኬንያ አየርመንገድ ከአራት አመት እገዳ በኋላ የአክሲዮን ድርሻ መሸጥ ጀመረ እገዳው የተጣለበት በጎርጎሮሳዊያኑ ሀምሌ 2020 ሲሆን ፤ ይህም የኬኒያ መንግስት የአለምን የአቬሽን ጉዞ የጎዳው የኮቪድ 19 ወረርሺኝ አስመልክቶ አየርመንገዱን ወደ መንግስት... 06.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-06T18:36+0300
2025-01-06T18:36+0300
2025-01-06T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий