የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ለትራምፕ በዓለ ሲመት ባለመጠራታቸው ቅር እንደተሰኙ ገለጹ"ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር፤ ነገር ግን በጦርነቱ ወቅት መምጣት አልችልም፤ ምክንያቱም ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቀጥታ ለኔ ግብዣ አልላኩም" በማለት ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ከአሜሪካዉ ፖድ ካስተር ሌክስ ፍሪድማን ጋር በነበራቸው ቃለመጠየቅ ተናግረዋል። "ግብዣ የሚያደርጉልኝ ከሆነ እገኛለሁ" በማለት ጨምረው ተናግረዋል።ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፈረንጆቹ ጥር 20 በዋሽንግተን ለሚደረገው በዓለ ሲመታቸው ፕሬዝዳንት ዜሌኒስኪን እንዳልጋበዙ ከዚህ በፊት ተናገረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ለትራምፕ በዓለ ሲመት ባለመጠራታቸው ቅር እንደተሰኙ ገለጹ
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ለትራምፕ በዓለ ሲመት ባለመጠራታቸው ቅር እንደተሰኙ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት በአለ ሲመት ባለመጠራታቸው ቅሬታቸውን አስሙ "ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ፤ ነገርግን በሀቅ ስናገር እንደዚህ መምጣት አልችልም ፤ በዚህ ጦርነት ወቅት ምክንያቱም ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቀጥታ አልጋበዙኝም"... 06.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-06T16:40+0300
2025-01-06T16:40+0300
2025-01-06T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ለትራምፕ በዓለ ሲመት ባለመጠራታቸው ቅር እንደተሰኙ ገለጹ
16:40 06.01.2025 (የተሻሻለ: 21:14 06.01.2025)
ሰብስክራይብ