ከሰሜን ኮሪያ የተተኮሰው የባለስቲክ ሚሳኤል ባህር ውስጥ ከመዉደቁ በፊት 1000 ኪሜ መጓዙን የደቡብ ኮሪያ ጦር ገለጸየደቡብ ኮሪያ ጦር ምልከታውን እና ክትትሉን በማጠናከር ሊመጣ ለሚችል ወረራ ራሱን እያዘጋጀ ነው ፤ በዚህም ምክንያት የሰሜን ኮሪያን የባለስቲክ ሚሳኤልን የተመለከቱ መረጃዎችን ከአሜሪካ እና ጃፓን ጋር እተለዋወጡ ነው ፤ እንዲሁም ለውጊያ የራሳቸውን ሙሉ ዝግጅት እያካሄዱ ነው በማለት የደቡብ ኮሪያን ጥምር ቺፍ ስታፍን ዋቢ በማድረግ ዩናሃፕ ሚዲያ ዘግቧል። የደቡብ ኮሪያ እና የጃፓን ሚዲያዎች በዛሬው እለት ከሰአት ቀደም ብለው እንደዘገቡት ሰሜን ኮሪያ የመካከለኛ ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ ከፕዩንጋግ ከተማ አቅራቢያ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጃፓን ባህር ማድረጓን አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ከሰሜን ኮሪያ የተተኮሰው የባለስቲክ ሚሳኤል ባህር ውስጥ ከመዉደቁ በፊት 1000 ኪሜ መጓዙን የደቡብ ኮሪያ ጦር ገለጸ
ከሰሜን ኮሪያ የተተኮሰው የባለስቲክ ሚሳኤል ባህር ውስጥ ከመዉደቁ በፊት 1000 ኪሜ መጓዙን የደቡብ ኮሪያ ጦር ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ ኮሪያ ጦር እንደተናገረዉ ፤ ከሰሜን ኮሪያ የተተኮሰው የባለስቲክ ሚሳኤል ባህር ውስጥ ከመዉደቁ በፊት 1000 ኪሜ መጓዙን ሪፖርቶች ገለጹ የደቡብ ኮሪያ ጦር ምልከታውን እና ክትትሉን በማጠናከር ሊመጣ ለሚችል ወረራ ራሱን እያዘጋጀ ነው ፤ በዚህም... 06.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-06T15:24+0300
2025-01-06T15:24+0300
2025-01-06T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ከሰሜን ኮሪያ የተተኮሰው የባለስቲክ ሚሳኤል ባህር ውስጥ ከመዉደቁ በፊት 1000 ኪሜ መጓዙን የደቡብ ኮሪያ ጦር ገለጸ
15:24 06.01.2025 (የተሻሻለ: 16:44 06.01.2025)
ሰብስክራይብ