የተፈረመው የትብብር ስምምነት ማለቁን ተከትሎ የፈረንሳይ ጦር ከቻድ እየወጣ ነውየፈረንሳይ ጦር የመውጣት ሂደቱን የሚያሳዩ ምስሎችን ለቅቀዋል። ጦሩ በጎርጎሮሳዊያኑ ጥር 31 ሙሉ በሙሉ የሚወጣ ሲሆን ፤ ታንኮችን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በዩክሬን አን-124 -100 ኤም የጭነት አውሮፕላን እየተጫኑ ነው። ባለፈዉ ህዳር ፤ የቻድ የውጭ ጉዳዩች ሚኒስቴር ከፈረንሳይ ጦር ጋር የነበረው የትብብር ስምምነት ማለቁን ያሳወቀ ሲሆን ፤ "ጊዜው ያለፈበት" እና "የማይጠቅም" በማለት ፕሬዝዳንት ማህማት ኢድሪስ ዴቤ ትብብሩን ገልፀውታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የተፈረመው የትብብር ስምምነት ማለቁን ተከትሎ የፈረንሳይ ጦር ከቻድ እየወጣ ነው
የተፈረመው የትብብር ስምምነት ማለቁን ተከትሎ የፈረንሳይ ጦር ከቻድ እየወጣ ነው
Sputnik አፍሪካ
የተፈረመው የትብብር ስምምነት ማለቁን ተከትሎ የፈረንሳይ ጦር ከቻድ እየወጣ ነውየፈረንሳይ ጦር የመውጣት ሂደቱን የሚያሳዩ ምስሎችን ለቅቀዋል። ጦሩ በጎርጎሮሳዊያኑ ጥር 31 ሙሉ በሙሉ የሚወጣ ሲሆን ፤ ታንኮችን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በዩክሬን... 06.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-06T11:05+0300
2025-01-06T11:05+0300
2025-01-06T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий