የአለም ህዝብ ቁጥር ባለቀዉ የጎርጎሮሳውያኑ 2024 81.6 ሚሊዩን ጨምሯል ፤ አሁን ላይ የአለም ህዝብ ቁጥር 8.

ሰብስክራይብ
የአለም ህዝብ ቁጥር ባለቀዉ የጎርጎሮሳውያኑ 2024 81.6 ሚሊዩን ጨምሯል ፤ አሁን ላይ የአለም ህዝብ ቁጥር 8.156 ቢሊዮን ሆኗልየአለም ህዝብ ተፈጥሯዊ የእድገት መጠኑ 0.9 በመቶ ሆኗል በጀርመን የአለም ህዝብ ፋውንዴሽን (ደችስ እስቲፍተንግ ዌሌትቤቮልክርሩንግ) ሪፖርት መሰረት። እንደ ተመድ ግምት በአስራሁለት አመት ውስጥ የአለም ህዝብ 9 ቢሊዩን ያልፋል። በጎርጎሮሳዊያኑ 2080 ግማሽ የአለም ህዝብ ቁጥር ከፍተኛውን ጣሪያ 10 ቢሊዩን ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። ከዛን በኋላ ግን ትንበያዎች እንደሚያሳዩት የወሊድ መጠን መቀነስ እና የሞት መጠን መጨመር ፤ በእድሜ የገፉ ሰዎች ቁጥር እንዲጨምር እና በፕላኔቷ ላይ የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር እንዲቀንስ ያደርጋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0