ሩሲያ በማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ያለው ሰላም እና መረጋጋት እንዲቀጥል ትፈልጋለች በማለት አምባሳደሩ ተናገሩ" ሩሲያ ከማእከላዊት አፍሪካ ጋር ያላትን ሁለትዩሽ ግንኙነት በከፍተኛ ዋጋ ትሰጠዋለች ፤ በሀገሪቱ ያለው ሰላም እና መረጋጋት እንዲጠናከር እገዛ ማድረጓን ለማስቀጠል ዝግጁ ነች። በአዲሱ አመት ለሪፐብሊኳ እና ህዝቦቿ ብልፅግናን ፣ ጤናን እና ስኬት እንመኝላቸዋለን" በማለት የሩሲያ አምባሳደር አሌክሳንደር ቢካንቶቭ ከሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ፋኡስቲን አርቼንጅ ቶኡዴራ ጋር በነበራቸው ስብሰባ ወቅት ተናግረዋል። በሁለቱ ሀገራት መሀከል ያለውን ጠንካራ ወዳጅነት እና ፍሬማ ትብብር አፅንኦት በመስጠት ፤ የሩሲያው አምባሳደር ለአፍሪካዊዉ መሪ በሩሲያው መሪ እና ህዝቦች ስም የአዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ መልእክት ማስተላለፋቸውን በባንጉ የሚገኘው ኤምባሲ መግለጫ ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ያለው ሰላም እና መረጋጋት እንዲቀጥል ትፈልጋለች በማለት አምባሳደሩ ተናገሩ
ሩሲያ በማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ያለው ሰላም እና መረጋጋት እንዲቀጥል ትፈልጋለች በማለት አምባሳደሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ያለው ሰላም እና መረጋጋት እንዲቀጥል ትፈልጋለች በማለት አምባሳደሩ ተናገሩ" ሩሲያ ከማእከላዊት አፍሪካ ጋር ያላትን ሁለትዩሽ ግንኙነት በከፍተኛ ዋጋ ትሰጠዋለች ፤ በሀገሪቱ ያለው ሰላም እና መረጋጋት እንዲጠናከር... 05.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-05T12:56+0300
2025-01-05T12:56+0300
2025-01-05T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ በማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ያለው ሰላም እና መረጋጋት እንዲቀጥል ትፈልጋለች በማለት አምባሳደሩ ተናገሩ
12:56 05.01.2025 (የተሻሻለ: 13:14 05.01.2025)
ሰብስክራይብ