በሩሲያ የሱዳን አምባሳደር በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 በሀገረ ሱዳን ያለው ግጭት እንደሚቆም ያላቸውን ተስፋ ተናገሩ " በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) በመሬት ላይ ያለውን ውጊያ የሚሸነፍ እና የፈጠራ ትርክቶቹን የማያስቀጥል ይሆናል እንዲሁም በክልሉ እና በአለምአቀፍ ደረጃ እነርሱን በመደገፍ የሚጫወቱ በእነርሱ ላይ ያላቸው እምነት ይጠፋል ፤ አምናለሁ 2025 የዚህ አሸባሪ ድርጅት መጨረሻው ነው" በማለት ሞሀመድ ሲራጅ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ዲፕሎማቱ አክለውም የሱዳን ታጣቂ ኃይሎች በሱዳን ህዝብ እገዛ ወደፊት እየገሰገሱ ነው ፤ ዲፕሎማቱ አርኤስኤፍ ለሀገሪቱ ደህንነት ፣ ሉአላዊነት እና የግዛት አንድነት ስጋት ነዉ ብለዋል። " የሱዳን ጦርነት ከተጀመረ 20 ወራቶች ተቆጥረዋል። በዚህ ጊዜ ወስጥ በመጪዉ አመት ለሚፈፀሙ ኩነቶች መሰረት የሚሆኑ ብዙ ትምህርቶች ተወሰደዋል" በማለት ሲራጅ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሩሲያ የሱዳን አምባሳደር በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 በሀገረ ሱዳን ያለው ግጭት እንደሚቆም ያላቸውን ተስፋ ተናገሩ
በሩሲያ የሱዳን አምባሳደር በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 በሀገረ ሱዳን ያለው ግጭት እንደሚቆም ያላቸውን ተስፋ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያ የሱዳን አምባሳደር በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 በሀገረ ሱዳን ያለው ግጭት እንደሚቆም ያላቸውን ተስፋ ተናገሩ " በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) በመሬት ላይ ያለውን ውጊያ የሚሸነፍ እና የፈጠራ ትርክቶቹን የማያስቀጥል... 05.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-05T11:55+0300
2025-01-05T11:55+0300
2025-01-05T12:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሩሲያ የሱዳን አምባሳደር በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 በሀገረ ሱዳን ያለው ግጭት እንደሚቆም ያላቸውን ተስፋ ተናገሩ
11:55 05.01.2025 (የተሻሻለ: 12:14 05.01.2025)
ሰብስክራይብ