በምህዋር ላይ ባስቀመጡት የሳተላይት መጠን እየመሩ የሚገኙ አምስት የአፍሪካ ሀገሮችበአህጉሪቱ ካሉ 54 ሀገሮች ውስጥ 18ቱ በምህዋር ላይ ሳተላይቶች አሏቸው ባለፈው ነሀሴ በገለልተኛ የምርምር ተቋም በወጣው እስታትስቲክስ።ከታች የዘረዘሩት ከፍተኛ የሆነ ሳተላይት ቁጥር ወደ ምህዋር ያመጠቁ የአፍሪካ ሀገራት ናቸው፤ ደቡብ አፍሪካ – 13; ግብፅ– 13; ናይጄሪያ – 7; አልጄሪያ– 6; ሞሮኮ – 3 (ከዚህ ሰታትስቲክስ በኋላ ሞሮኮ ሁለት ናኖ ሳተላይቶችን ወደ ጠፈር አምጥቃለች ). ጎርጎሮሳዊያኑ 1998 SUNSAT-1, የተባለ ሳተላይት በመገንባት እና በማምጠቅ ደቡብ አፍሪካ በአህጉሪቱ የመጀመሪያ ሀገር ናት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በምህዋር ላይ ባስቀመጡት የሳተላይት መጠን እየመሩ የሚገኙ አምስት የአፍሪካ ሀገሮች
በምህዋር ላይ ባስቀመጡት የሳተላይት መጠን እየመሩ የሚገኙ አምስት የአፍሪካ ሀገሮች
Sputnik አፍሪካ
በምህዋር ላይ ባስቀመጡት የሳተላይት መጠን እየመሩ የሚገኙ አምስት የአፍሪካ ሀገሮችበአህጉሪቱ ካሉ 54 ሀገሮች ውስጥ 18ቱ በምህዋር ላይ ሳተላይቶች አሏቸው ባለፈው ነሀሴ በገለልተኛ የምርምር ተቋም በወጣው እስታትስቲክስ።ከታች የዘረዘሩት ከፍተኛ የሆነ... 04.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-04T20:31+0300
2025-01-04T20:31+0300
2025-01-04T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በምህዋር ላይ ባስቀመጡት የሳተላይት መጠን እየመሩ የሚገኙ አምስት የአፍሪካ ሀገሮች
20:31 04.01.2025 (የተሻሻለ: 21:14 04.01.2025)
ሰብስክራይብ