በዲሞክራሲያዊ ኮንጎ በሰተምስራቅ የምተገኝ ወሳኝ መንደር በኤም 23 አማፂያን ቁጥጥር ዉል ወደቀች በደቡብ ኪቩ ግዛት በማሲሲ አካባቢ የምትገኘው የእስትራቴጃካዊ ጠቀሜታ ያላት ካታሌ የተሰኘችው መንደር ከተፋፋመ ውጊያ በኋላ በአማፂያኑ ቁጥጥር ስር ውላለች በማለት በአካባቢው የሚገኘው ኦካፒ ራዲዩ ዘግቧል። በካታሌ መያዝ የተነሳ አሁን ላይ አማፂያኑ የአካባቢውን የአስተዳደር ማእከል የሆነችውን ማሲሲን ለመያዝ በቀጥተኛ መስመር ላይ መሆናቸውን የራዲዩ ጣቢያው አፅንኦት ሰጥቶበታል። የመንግስት ደጋፊ የሆኑ ታጣቂዎች ከኮንጎ ጦር መደበኛ ወታደሮች ጋር አብሮ በመሆን መንደሯ እንዳትያዝ አስፈላጊውን መከላከያ ሲያደርጉ ነበር። ውጊያው እስከ ትላንታ ከሰአት ቀጥሎ ነበር። የመንግስት ኃይሎች ከካታሌ ወጥተዋል። እስካሁን ምንም አይነት ጉዳት በየትኛውም ወገን እንደደረሰ መረጃ የለም። የራዲዩ ጣቢያው እንደዘገበዉ የኤም23 አማፂያን በማሲሲ አካባቢ በተለያዩ አቅጣጫዎች ከባድ የሆነ ወረራ እያካሄዱ ነው ፤ በዚህም ምክንያት ለሳምንታት ያህል በሰላም የቆየችው ኮንጎ እየተበጠበጠች ነው። ይህ ውጊያ ያገረሸው በመንግሥት ኃይሎች እና በአማፂው ኤም 23 መሀከል ባለፈው ነሀሴ በሰሜን ኪቩ የተፈረመው የተኩስ አቁም ስምምነትን ወደ ጎን በመተው ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በዲሞክራሲያዊ ኮንጎ በሰተምስራቅ የምተገኝ ወሳኝ መንደር በኤም 23 አማፂያን ቁጥጥር ዉል ወደቀች
በዲሞክራሲያዊ ኮንጎ በሰተምስራቅ የምተገኝ ወሳኝ መንደር በኤም 23 አማፂያን ቁጥጥር ዉል ወደቀች
Sputnik አፍሪካ
በዲሞክራሲያዊ ኮንጎ በሰተምስራቅ የምተገኝ ወሳኝ መንደር በኤም 23 አማፂያን ቁጥጥር ዉል ወደቀች በደቡብ ኪቩ ግዛት በማሲሲ አካባቢ የምትገኘው የእስትራቴጃካዊ ጠቀሜታ ያላት ካታሌ የተሰኘችው መንደር ከተፋፋመ ውጊያ በኋላ በአማፂያኑ ቁጥጥር ስር ውላለች... 04.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-04T19:50+0300
2025-01-04T19:50+0300
2025-01-04T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በዲሞክራሲያዊ ኮንጎ በሰተምስራቅ የምተገኝ ወሳኝ መንደር በኤም 23 አማፂያን ቁጥጥር ዉል ወደቀች
19:50 04.01.2025 (የተሻሻለ: 20:14 04.01.2025)
ሰብስክራይብ