#sputnikviral | የአለም ትልቁን እድሜ የያዘችው ጃፓናዊት ቶሚካ አይቶካ በ116 አመቷ አረፈች የ116 አመቷ ቶሚካ አይቶካ፤ የተወለደችው በጎርጎሮሳዊያኑ ግንቦት 23, 1908 ሲሆን ፤ በጃፓኗ አሺያ ከተማ የአረጋውያን ማቆያ ውስጥ በሰላም ማረፏን ሪፖርቶች ገልፀዋል። በ117 አመቱ ካረፈው ስፔናዊው ማሪአ ብራንያስ በኋላ ባለፈው መስከረም ኢቶካ ፤ የአለምን አንጋፋ የእድሜ ባለፀጋነት ማእረግ ከጊነስ የአለም ሪከርዶች ተቀብላ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral | የአለም ትልቁን እድሜ የያዘችው ጃፓናዊት ቶሚካ አይቶካ በ116 አመቷ አረፈች
#sputnikviral | የአለም ትልቁን እድሜ የያዘችው ጃፓናዊት ቶሚካ አይቶካ በ116 አመቷ አረፈች
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral | የአለም ትልቁን እድሜ የያዘችው ጃፓናዊት ቶሚካ አይቶካ በ116 አመቷ አረፈች የ116 አመቷ ቶሚካ አይቶካ፤ የተወለደችው በጎርጎሮሳዊያኑ ግንቦት 23, 1908 ሲሆን ፤ በጃፓኗ አሺያ ከተማ የአረጋውያን ማቆያ ውስጥ በሰላም... 04.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-04T18:09+0300
2025-01-04T18:09+0300
2025-01-04T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral | የአለም ትልቁን እድሜ የያዘችው ጃፓናዊት ቶሚካ አይቶካ በ116 አመቷ አረፈች
18:09 04.01.2025 (የተሻሻለ: 18:44 04.01.2025)
ሰብስክራይብ