በተከታታይ ከነበሩት መሬት መንቀጥቀጦች በመጠኑ ከፍ ያለው በትላንትናው ሌሊት በአፋር ክልል መከሰቱ ታወቀየኢትዩጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲቲዩት የትላንቱ ርዕደ መሬት ከሌሊቱ 9:54 ላይ የተከሰተ ሲሆን መጠኑም ከ5.6 - 5.8 ሆኖ መመዝገቡን አሳውቋል ። የርዕደ መሬቱ ንዝረት በአዲስ አበባ ከተማ ከሰሞኑ ጠንከር ባለ ሁኔታ መሰማቱ ታውቋል።ቀደም ብሎ በትላንትናው እለት ኢኒስቲትዩቱ በአፋር ክልል እየተከሰተ ባለው የመሬት እንቅስቃሴ ምክንያት በክልሉ ዳፋን እና ፈንታሌ ተራሮች መሀከል መጠነኛ የሆነ መልካምድራዊ አቀማመጥ እየተከሰተ መሆኑን አስታውቆ ነበር። በዚህም ምክንያት በሚከሰቱ ፍንዳታዎች ውስጥ የታመቀ ውሃ ፣ ጭቃ እና ስብርባሪ አለቶች ሰለሚኖሩ ወደ አካባቢው ነዋሪዎች እንዳይጠጉ እንዲሁም አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በተከታታይ ከነበሩት መሬት መንቀጥቀጦች በመጠኑ ከፍ ያለው በትላንትናው ሌሊት በአፋር ክልል መከሰቱ ታወቀ
በተከታታይ ከነበሩት መሬት መንቀጥቀጦች በመጠኑ ከፍ ያለው በትላንትናው ሌሊት በአፋር ክልል መከሰቱ ታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በተከታታይ ከነበሩት መሬት መንቀጥቀጦች በመጠኑ ከፍ ያለው በትላንትናው ሌሊት በአፋር ክልል መከሰቱ ታወቀየኢትዩጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲቲዩት የትላንቱ ርዕደ መሬት ከሌሊቱ 9:54 ላይ የተከሰተ ሲሆን መጠኑም ከ5.6 - 5.8 ሆኖ መመዝገቡን አሳውቋል ።... 04.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-04T12:30+0300
2025-01-04T12:30+0300
2025-01-04T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በተከታታይ ከነበሩት መሬት መንቀጥቀጦች በመጠኑ ከፍ ያለው በትላንትናው ሌሊት በአፋር ክልል መከሰቱ ታወቀ
12:30 04.01.2025 (የተሻሻለ: 12:44 04.01.2025)
ሰብስክራይብ