በአሜሪካ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ 19 የሚሆኑት ላይ ጉዳት ደረሰ በደቡባዊ ካሊፎርኒያ አንድ ትንሽ አውሮፕላን 200 የሚጠጉ ሰዎች በሚገኙበት የቤት ዕቃ ፋብሪካ ውስጥ እንደተከሰከሰ የፖሊስ ቃል አቀባይ ክሪስቲ ዌልስ ተናግረዋል። በአውሮፕላኑ ውስጥ ይሁን በመሬት ላይ የነበሩ ግልፅ ባይሆንም፤ ሁለት ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። በአጠቃላይ 19 ሰዎች የተጎዱ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ አስሩ ወደ ሆስፒታል ሲወሰዱ፤ ስምንቱ ደግሞ በቦታው ህክምና እንደተደረገላቸው ዌልስ ገልጸዋል። አውሮፕላኑ ከዲስኒላንድ በአስር ኪሎ ሜትር ርቀት ከሚገኘው የፉለርተን ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ ከተነሳ ሁለት ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንደተከሰከሰ ተገልጿል። የአውሮፕላን ማረፊያው ሰራተኛ ክሪስ ቪላሎቦስ አብራሪው በቴክኒክ ችግር ምክንያት ወደ ኋላ ለመመለስ እንደወሰነ ለመገናኛ ብዙሃን ቢገልጽም፤ የአደጋው ትክክለኛ መንስዔ አልታወቀም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በአሜሪካ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ 19 የሚሆኑት ላይ ጉዳት ደረሰ
በአሜሪካ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ 19 የሚሆኑት ላይ ጉዳት ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በአሜሪካ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ 19 የሚሆኑት ላይ ጉዳት ደረሰ በደቡባዊ ካሊፎርኒያ አንድ ትንሽ አውሮፕላን 200 የሚጠጉ ሰዎች በሚገኙበት የቤት ዕቃ ፋብሪካ ውስጥ እንደተከሰከሰ የፖሊስ ቃል አቀባይ ክሪስቲ ዌልስ ተናግረዋል።... 03.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-03T17:39+0300
2025-01-03T17:39+0300
2025-01-03T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በአሜሪካ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ 19 የሚሆኑት ላይ ጉዳት ደረሰ
17:39 03.01.2025 (የተሻሻለ: 18:14 03.01.2025)
ሰብስክራይብ