ቱርክ ዩክሬን ለሶሪያ የምታቀርበውን እህል እንደምታገናኝ ዘገባዎች አመለከቱ አቡ ሞሐማድ አል-ጁላኒ በመባል የሚታወቀው የሶሪያ የሽግግር መንግሥት መሪ አህመድ አል-ሻራ፤ ከዩክሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ሲቢካ ጋር በእህል አቅርቦት ዙርያ እንደተወያየ፤ የቱርክ ዬኒ ሳፋክ ጋዜጣ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። እህሉ በቱርክ በኩል በመርከብ ተጓጉዞ ወደ ሶሪያ ወደቦች እንዲደርስ ሁለቱ ባለስልጣናት ተስማምተዋል። በቱርክ አማካይነት በሚካሄደው የመጀመርያ ዙር አቅርቦት፤ 500 ቶን እህል ወደ ሶሪያዋ ላታኪያ ወደብ ለማድረስ መታቀዱንም ዘገባው አመልክቷል። ከዩክሬን እህል በተጨማሪ ቱርክ አዘርባጃን ለሶሪያ በምታቀርበው ናፍታ ነዳጅ፤ አገናኝ አካል ለመሆን አቅዳለች ሲል ዘገባው ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቱርክ ዩክሬን ለሶሪያ የምታቀርበውን እህል እንደምታገናኝ ዘገባዎች አመለከቱ
ቱርክ ዩክሬን ለሶሪያ የምታቀርበውን እህል እንደምታገናኝ ዘገባዎች አመለከቱ
Sputnik አፍሪካ
ቱርክ ዩክሬን ለሶሪያ የምታቀርበውን እህል እንደምታገናኝ ዘገባዎች አመለከቱ አቡ ሞሐማድ አል-ጁላኒ በመባል የሚታወቀው የሶሪያ የሽግግር መንግሥት መሪ አህመድ አል-ሻራ፤ ከዩክሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ሲቢካ ጋር በእህል አቅርቦት ዙርያ... 03.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-03T12:13+0300
2025-01-03T12:13+0300
2025-01-03T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий