ኬንያ ከሩሲያ ጋር የቀጥታ በረራ መጀመር እንደምትፈልግ የሀገሪቱ አምባሳደሩ ገለጹ

ሰብስክራይብ
ኬንያ ከሩሲያ ጋር የቀጥታ በረራ መጀመር እንደምትፈልግ የሀገሪቱ አምባሳደሩ ገለጹየሩሲያ እና ኬንያ ቀጥተኛ የአየር ትስስር፤ የአፍሪካዊቷን ሀገር የቱሪስት ፍሰት እንደሚያሳድግ በሞስኮ የኬንያ አምባሳደር ፒተር ሙቱኩ ማቱኪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። በሁለቱ ሀገራት መካከል የቀጥታ በረራ ለማስጀመር ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን በማሟላት ዙርያ ድርድር ማድረግ ይገባል ያሉት ዲፕሎማቱ፤ ኬንያ የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋን የበለጠ ሳቢ በማድረጓ ትጠቀማለች ብለዋል። አምባሳደሩ በ2024 ከ 7,000 በላይ የሩሲያ ቱሪስቶች ኬንያን እንደጎበኙም ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0