ኬንያ ወደ ሩሲያ የምትልከውን ቡና እና ሻይ ለማሳደግ ማቀዷን ገለጸች ናይሮቢ ለሩሲያ ገበያ የምትልከውን የቡና እና ሻይ ምርት በሦስት እጥፍ ለማሳደግ አማራጮችን እየተመለከተች እንደሆነ ለስፑትኒክ የተናገሩት በሞስኮ የኬንያ አምባሳደር ፒተር ሙቱኩ ማቱኪ፤ ለምርቶቹ በሩሲያ ጥሩ ፍላጎት እንዳላለ ጠቁመዋል። ዲፕሎማቱ ኬንያ ዋጋ የመጨመር ፍላጎት እንደሌላተም አጽንኦት ሰጥተዋል። ግባችን "ተጨማሪ በማምረት ወደ ውጭ ለመላክ የሚያስችሉ መንገዶችን መፈለግ" ነው ብለዋል። በተጨማሪም ናይሮቢ የአትክልት እና አበባ ምርቶችን በማቅረብ፤ የወጪ ንግዷን የማሳደግ አላማ እንዳነገበች አምባሳደሩ አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኬንያ ወደ ሩሲያ የምትልከውን ቡና እና ሻይ ለማሳደግ ማቀዷን ገለጸች
ኬንያ ወደ ሩሲያ የምትልከውን ቡና እና ሻይ ለማሳደግ ማቀዷን ገለጸች
Sputnik አፍሪካ
ኬንያ ወደ ሩሲያ የምትልከውን ቡና እና ሻይ ለማሳደግ ማቀዷን ገለጸች ናይሮቢ ለሩሲያ ገበያ የምትልከውን የቡና እና ሻይ ምርት በሦስት እጥፍ ለማሳደግ አማራጮችን እየተመለከተች እንደሆነ ለስፑትኒክ የተናገሩት በሞስኮ የኬንያ አምባሳደር ፒተር ሙቱኩ... 02.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-02T19:09+0300
2025-01-02T19:09+0300
2025-01-02T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий