የአፍሪካ ሕብረት ከጥር 1-3 በካምፓላ ኡጋንዳ ግብርና ላይ ያተኮረ አስቸኳይ ጉባኤ ሊያካሂድ ነው

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ሕብረት ከጥር 1-3 በካምፓላ ኡጋንዳ ግብርና ላይ ያተኮረ አስቸኳይ ጉባኤ ሊያካሂድ ነው እንደ አፍሪካ ሕብረት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ከኡጋንዳ መንግሥት ጋር በጥምረት የሚካሄደው "ልዩ" የመሪዎች ጉባኤ፤ አፍሪካን ያካተተ የግብርና ልማት አጀንዳ 2026-2035ን ለማጠናቀቅ ያለመ ነው። የመሪዎች ጉባኤው በአግሮ ኢንዱስትሪ እድገት፣ በመዋቅራዊ ለውጥ እና በተሻሻለ የግብርና መተዳደሪያ ዙርያ የ10 ዓመት እቅድ ያጸድቃል። ጉባኤው የግብርና እና ገጠር ልማት፣ የውሃ እና አካባቢ ሚኒስትሮች ስብሰባ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና የግብርና ሚኒስትሮች የጋራ ስብሰባን ያካትታል። ይህን ተከትሎም የሀገር እና የመንግሥት መሪዎች ስብሰባ ይካሂዳሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0