የኒጀር ጦር በሀገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል ባደረገው ተከታታይ ዘመቻ አንድ አሸባሪ መግደሉን እና ከአስር በላይ የሚሆኑትን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ ለታጣቂዎች የሎጂስቲክስ መረብ ድጋፍ የሚሰጡ አራት ሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር ከማዋል በተጨማሪ፤ የጸጥታ ኃይሎች በሞሲፓካ እና አዮሩ አካባቢዎች ድንገተኛ ወታደራዊ ጥቃት ማካሄዳቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ኒያሚ ከሽብርተኝነት ጋር በተያያዘ በከባድ የጸጥታ ችግር እየተፈተነች ትገኛለች። ከቡርኪናፋሶ፣ ማሊ እና ናይጄሪያ ጋር በሚያዋስኑ የኒጀር አካባቢዎች ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከፍተኛ የጽንፈኞች እና አሸባሪ ቡድኖች እንቅስቃሴ የጨመረ ሲሆን፤ ታጣቂዎች በወታደራዊ አባላት፣ የጸጥታ ኃይሎች እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት ይሰነዝራሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኒጀር ጦር በሀገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል ባደረገው ተከታታይ ዘመቻ አንድ አሸባሪ መግደሉን እና ከአስር በላይ የሚሆኑትን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ
የኒጀር ጦር በሀገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል ባደረገው ተከታታይ ዘመቻ አንድ አሸባሪ መግደሉን እና ከአስር በላይ የሚሆኑትን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር ጦር በሀገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል ባደረገው ተከታታይ ዘመቻ አንድ አሸባሪ መግደሉን እና ከአስር በላይ የሚሆኑትን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ ለታጣቂዎች የሎጂስቲክስ መረብ ድጋፍ የሚሰጡ አራት ሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር... 02.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-02T18:52+0300
2025-01-02T18:52+0300
2025-01-02T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኒጀር ጦር በሀገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል ባደረገው ተከታታይ ዘመቻ አንድ አሸባሪ መግደሉን እና ከአስር በላይ የሚሆኑትን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ
18:52 02.01.2025 (የተሻሻለ: 19:14 02.01.2025)
ሰብስክራይብ