የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ፍራንሲስ የበለጸጉ ሀገራት የደሃ ሀገራትን ዕዳ እንዲሰርዙ ወይም እንዲቀንሱ ጠየቁ

ሰብስክራይብ
የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ፍራንሲስ የበለጸጉ ሀገራት የደሃ ሀገራትን ዕዳ እንዲሰርዙ ወይም እንዲቀንሱ ጠየቁ "ኢዮቤልዩው የእዳ ምህረት በማህበራዊ ደረጃ እንዲገለጽና ማንም ሰው፣ ቤተሰብ፣ ሕዝብ በእዳ እንዳይደቆስ ይጠይቃል። ስለዚህም ክርስቲያናዊ ባሕል የሚከተሉ ሀገራት መሪዎች በተቻላቸው መጠን የደሃ ሀገራትን እዳ በመሠረዝ ወይም በመቀነስ ጥሩ ምሳሌ እንዲሆኑ አበረታታለሁ” በማለት የቫቲካን የ2025 ኢዮቤልዩ ዓመትን በማስመልከት ተናግረዋል። ከዕዳ ስረዛው ጎን ለጎን፤ ዩክሬን፣ ጋዛ፣ እስራኤል፣ ምያንማር እና ኪቩን የጠቀሱት ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ፤ በ2025 ዓለም አቀፍ ግጭቶች እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0