የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የሞት ቅጣትን በሚሽረው ሕግ ላይ ፈረሙ ከ2005 ጀምሮ የሞት ቅጣት የቆመ ቢሆንም፤ የዚምባብዌ ፍርድ ቤቶች እንደ ግድያ፣ የሀገር ክህደት እና ሽብርተኝነት ለመሳሰሉ ወንጀሎች የሞት ፍርድ ማስተላለፋቸውን ቀጥለዋል። በዚምባብዌ ወደ 60 የሚጠጉ ሞት የሚጠባበቁ እስረኞች እንዳሉ ተነግሯል። ፍርዳቸው ወደ እስራት ይቀየራል ተብሎ ይጠበቃል። አዲሱ ሕግ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወቅት የሞት ቅጣት ወደነበረበት እንዲመለስ ይፈቅዳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የሞት ቅጣትን በሚሽረው ሕግ ላይ ፈረሙ
የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የሞት ቅጣትን በሚሽረው ሕግ ላይ ፈረሙ
Sputnik አፍሪካ
የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የሞት ቅጣትን በሚሽረው ሕግ ላይ ፈረሙ ከ2005 ጀምሮ የሞት ቅጣት የቆመ ቢሆንም፤ የዚምባብዌ ፍርድ ቤቶች እንደ ግድያ፣ የሀገር ክህደት እና ሽብርተኝነት ለመሳሰሉ ወንጀሎች የሞት ፍርድ ማስተላለፋቸውን... 01.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-01T11:50+0300
2025-01-01T11:50+0300
2025-01-01T12:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የሞት ቅጣትን በሚሽረው ሕግ ላይ ፈረሙ
11:50 01.01.2025 (የተሻሻለ: 12:14 01.01.2025)
ሰብስክራይብ