ቤኒን አሸባሪዎችን ትደግፋለች በሚል የቀረበባትን ክስ ለመቃወም በሀገሪቱ የኒጀር ጉዳይ አስፈጻሚን ጠራች የቤኒን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር “በመሰረተ ቢስ ውንጀላ” ለኒጀር ጉዳይ ፈጻሚ ጥሪ ቢያቀርብም፤ ሀገሪቱ ለውይይት እና ለወንድማማቻዊ ትብብር ቁርጠኛ እንደሆነች ገልጿል። የቤኒን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሉሴጉን አድጃዲ ባካሪ፤ ለኒጄር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በፃፉት ደብዳቤ፤ የኒጀር መሪ አብዱራሃማኔ ቲቺያኒን ንግግር እንደተቃወሙና ከወዲሁ የሀገሪቱን ልዑክ ተቀብለው እንዳነጋገሩ የዲፕሎማሲ ምንጮችን ያጣቀሱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ቲቺያኒ ፈረንሳይ እና ቤኒን ሽብርተኝነትን ይደግፋሉ ሲሉ የከሰሱ ሲሆን፤ ቤኒን ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ለሚንቀሳቀሱ አሸባሪ ቡድኖች ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ታቀርባለችም ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቤኒን አሸባሪዎችን ትደግፋለች በሚል የቀረበባትን ክስ ለመቃወም በሀገሪቱ የኒጀር ጉዳይ አስፈጻሚን ጠራች
ቤኒን አሸባሪዎችን ትደግፋለች በሚል የቀረበባትን ክስ ለመቃወም በሀገሪቱ የኒጀር ጉዳይ አስፈጻሚን ጠራች
Sputnik አፍሪካ
ቤኒን አሸባሪዎችን ትደግፋለች በሚል የቀረበባትን ክስ ለመቃወም በሀገሪቱ የኒጀር ጉዳይ አስፈጻሚን ጠራች የቤኒን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር “በመሰረተ ቢስ ውንጀላ” ለኒጀር ጉዳይ ፈጻሚ ጥሪ ቢያቀርብም፤ ሀገሪቱ ለውይይት እና ለወንድማማቻዊ ትብብር ቁርጠኛ... 31.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-31T19:19+0300
2024-12-31T19:19+0300
2024-12-31T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቤኒን አሸባሪዎችን ትደግፋለች በሚል የቀረበባትን ክስ ለመቃወም በሀገሪቱ የኒጀር ጉዳይ አስፈጻሚን ጠራች
19:19 31.12.2024 (የተሻሻለ: 19:44 31.12.2024)
ሰብስክራይብ