ቭላድሚር ፑቲን ለአዲስ ዓመት ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች 🟠 ሩሲያውያን አሁንም የሚጋፈጧቸወው ብዙ ፈተናዎች ቢኖሯቸውም፤ እስካሁን በፈጸሟቸው ስኬቶች መደሰት ይችላሉ። 🟠 ሁሉም ነገር መልካም እንደሚሆን እርግጠኞች ናቸው። ወደ ፊት መጓዛቸውን ይቀጥላሉ። 🟠 የሩሲያ እጣ ፈንታ እና የዜጎቿ ደህንነት ሁል ጊዜ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ይሆናሉ። 🟠 በአዲሱ ዓመት ዋዜማ በመላው ሩሲያ የወዳጆች፣ ቤተሰቦች እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ሀሳብ እና ተስፋ ከሀገሪቱ ወታደሮች እና አዛዦች ጋር ነው። 🟠 የሩሲያ ወታደሮች ሩሲያን የመጠበቅ እና ለህዝቡ ዘላቂ ሰላምና ደህንነትን የማረጋገጥ ታላቅ ተልእኮ የሚፈጽሙ እውነተኛ ጀግኖች ናቸው። 🟠 በሩሲያ ውስጥ 2025 የአባት ሀገር ጠባቂዎች ዓመት ተብሎ ታውጇል። 🟠 ፑቲን ለእያንዳንዱ አባወራ፣ ለእያንዳንዱ ቤተሰብ እና ለውድ ሀገር ሩሲያ ብልጽግናን እና ደህንነትን ይመኛሉ። "በአንድነት ስንቆም ሁሉም ነገር ይቻላል!" ሲሉም ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቭላድሚር ፑቲን ለአዲስ ዓመት ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች
ቭላድሚር ፑቲን ለአዲስ ዓመት ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች
Sputnik አፍሪካ
ቭላድሚር ፑቲን ለአዲስ ዓመት ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች 🟠 ሩሲያውያን አሁንም የሚጋፈጧቸወው ብዙ ፈተናዎች ቢኖሯቸውም፤ እስካሁን በፈጸሟቸው ስኬቶች መደሰት ይችላሉ። 🟠 ሁሉም ነገር መልካም እንደሚሆን እርግጠኞች ናቸው። ወደ ፊት... 31.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-31T18:40+0300
2024-12-31T18:40+0300
2024-12-31T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий