የሩሲያ አየር ወለድ ኃይል ሜካኒኮች አዲሱን ዓመት በማስመልከት ታንክን ወደ ልዩ የገና ዛፍ ቀየሩ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ አየር ወለድ ኃይል ሜካኒኮች አዲሱን ዓመት በማስመልከት ታንክን ወደ ልዩ የገና ዛፍ ቀየሩ ወታደሮቹ መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ ለጓደኞቻቸው እና በአሁኑ ወቅት በሩሲያ ልዩ ዘመቻ ዞን የውጊያ ተልእኮዎችን እያከናወኑ ላሉትሰላምታ አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0