በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን የታደሰውን ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ጎበኙ

ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን የታደሰውን ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ጎበኙየተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ታድሶ ለህዝብ ክፍት የሆነውን ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ጎብኝተዋል።በጉብኝቱ ላይ የተገኙት የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን በተዘጋጀው የክብር መዝገብ ላይ ፊርማቸውን አኑረዋዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0