ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ ባለስልጣናት እድሳት የተደረገለትን ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት አስመረቁ

ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ ባለስልጣናት እድሳት የተደረገለትን ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት አስመረቁ የብሔራዊ ቤተ-መንግሥቱ እድሳት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጀመሩት የኢትዮጵያን ታሪክ እና ባህል የመጠበቅ ሰፊ ተነሳሽነት አካል እንደሆነ ፅህፈት ቤታቸው አስታውቋል። "ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የሀገሪቱን ፅናት፣ ጥበብ እና ራዕይ በማንፀባረቅ የሀገሪቱን ጉዞ ማሳያ ሆኖ ቆሟል። ወደ ቀድሞ ክብሩ ስንመልሰው ያለፈ ታሪካችንን በመዘከር ለመጪው ትውልድ ዘላቂ የኩራት እና የመነሳሳት ምልክት እንፈጥራለን" ይላል መግለጫው። ቤተ-መንግሥቱ ለህዝብ ክፍት መሆኑንም የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0