የሳህል ሀገራት ጥምረት ኮንፌዴሬሽን አርማውን ይፋ አደረገ አርማው የሶስቱን አባል ሀገራት የማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪናፋሶን አንድነት እና አብሮነት ያሳያል ሲል የሀገር ውስጥ ፕሬስ ዘግቧል። አርማው “አንድ ቦታ- አንድ ህዝብ - አንድ እጣ ፈንታ” በሚል መሪ ቃል የታጀበ ነው። የሚያንጸባርቅ ፀሀይ እና ግርማ ሞገስ ያለው የባኦባብ ዛፍ "የህይወት እና የብዝሃነት ምልክት" ናቸው። በተጨማሪም የሳህልን ህዝቦች "ብዝሃነት እና መደጋገፍ" የሚያመለክት የሰዎች ጥላ ይታያል። ሶስት ኮከቦች የሶስቱን አባል ሀገራት ያመለክታሉ። አርማው የኒጀር፣ ማሊ እና ቡርኪናፋሶ ባለስልጣናት በባማኮ ስብሰባ ካደረጉ በኋላ ይፋ ሆኗል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሳህል ሀገራት ጥምረት ኮንፌዴሬሽን አርማውን ይፋ አደረገ
የሳህል ሀገራት ጥምረት ኮንፌዴሬሽን አርማውን ይፋ አደረገ
Sputnik አፍሪካ
የሳህል ሀገራት ጥምረት ኮንፌዴሬሽን አርማውን ይፋ አደረገ አርማው የሶስቱን አባል ሀገራት የማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪናፋሶን አንድነት እና አብሮነት ያሳያል ሲል የሀገር ውስጥ ፕሬስ ዘግቧል። አርማው “አንድ ቦታ- አንድ ህዝብ - አንድ እጣ ፈንታ” በሚል... 31.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-31T13:11+0300
2024-12-31T13:11+0300
2024-12-31T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий