የቻድ መሪ ለሱዳን አቻቸው የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

ሰብስክራይብ
የቻድ መሪ ለሱዳን አቻቸው የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ ማህማት ኢድሪስ ዴቢ ጥር 1 ቀን የሚከበረውን የሱዳን የነጻነት ቀን በዓል አስመልክቶ ለአብደልፈታህ አል-ቡርሃን የእንኳን ደስ አለሆት መልዕክት አስተላልፈዋል። በዓሉን ምክንያት በማድረግ “በሁለቱ ሀገራት እና ወንድማማች ህዝቦች መካከል ባለው መልካም ወዳጅነት፣ ትብብር እና ወንድማማችነት” የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። ማርሻል ዴቢ "የሁለቱን ሀገራት ግኑኝነት ለማጠናከር እና ለሁለቱ ሀገራት ጥቅም ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሙሉ ቁርጠኝነት" እንዳላቸው ለሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0