ወደ "በረዶነት" የተቀየረው ክሬሚሊን ፤ ከሞስኮ የበረዶ ፌስቲቫል የተገኙ ተጨማሪ ምስሎችየቤተሰብ እና ጓደኛ ልዩ የመገናኛ ሁነት የሆነው ፤ የሩሲያው 10ኛው ዙር " የሞስኮ በረዶ "ፌስቲቫል በትላንትናው እለት ወደ ዉቡ የበረዶ ቤተ መንግስት እንግዶችን በመጋበዝ ተጀምሯል። የዚህ አመት ሁነት ከበረዶ በተሰሩ ውብ ቅርፃቅርፆች ፣ ውበት ያላቸው እና የበረዶ ቁርጥራጮች እና ቤተሰብን በሚያዝናኑ አዝናኝ ዝግጅቶች የተሞላ ነው።ይህ ፌስቲቫል መታሰቢያነቱ "ለሩሲያ ፈጣሪዎች" ሲሆን በፌስቲቫሉ ላይ በአንፀባራቂ በረዶ የተሰሩ ቅርፃቅርፆች የጎበዝ ፈጣሪዎችን ስኬት የሚዘክር እና የሀገሪቱን እድገት የሚያሳይ ነው።ከበረዶ ቅርፃቅርፆቹ በተጨማሪ በሁነቱ ላይ ከሙቀት ካለው አሸዋ የተሰሩ ልዩ ልዩ የፈጠራ ስራዎች ታይተዋል። ከቀረቡት ቅርፃቅርፆች አንዱ የክሬሚሊን ቅርፅ ሲሆን ቅርፁ ስድስት አሰደናቂ የበረዶ ቁርጥራጮች አሉት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ወደ "በረዶነት" የተቀየረው ክሬሚሊን ፤ ከሞስኮ የበረዶ ፌስቲቫል የተገኙ ተጨማሪ ምስሎች
ወደ "በረዶነት" የተቀየረው ክሬሚሊን ፤ ከሞስኮ የበረዶ ፌስቲቫል የተገኙ ተጨማሪ ምስሎች
Sputnik አፍሪካ
ወደ "በረዶነት" የተቀየረው ክሬሚሊን ፤ ከሞስኮ የበረዶ ፌስቲቫል የተገኙ ተጨማሪ ምስሎችየቤተሰብ እና ጓደኛ ልዩ የመገናኛ ሁነት የሆነው ፤ የሩሲያው 10ኛው ዙር " የሞስኮ በረዶ "ፌስቲቫል በትላንትናው እለት ወደ ዉቡ የበረዶ ቤተ መንግስት እንግዶችን... 30.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-30T21:01+0300
2024-12-30T21:01+0300
2024-12-30T21:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ወደ "በረዶነት" የተቀየረው ክሬሚሊን ፤ ከሞስኮ የበረዶ ፌስቲቫል የተገኙ ተጨማሪ ምስሎች
21:01 30.12.2024 (የተሻሻለ: 21:44 30.12.2024)
ሰብስክራይብ