ሩሲያ 150 የዩክሬን ጦር አባላት ምርኮኞችን ስትለቅ በምትኩ 150 በዩክሬን ጦር ተይዘዉ የነበሩ የጦርነት እስረኞች ተለቀዋል በማለት የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ 150 የዩክሬን ጦር አባላት ምርኮኞችን ስትለቅ በምትኩ 150 በዩክሬን ጦር ተይዘዉ የነበሩ የጦርነት እስረኞች ተለቀዋል በማለት የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ለተለቀቁት የሩሲያ የጦር አባላት ከተያዙበት ሲለቀቁ የሰአብዊነት አሸማጋይነት ሚና ተጫውተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0