የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ባለሀብቱ ኤለን መስክ እስታር ሊንክ በደቡብ አፍሪካ ህጋዊ ስራ እንደሚጀምር ደንቦችን ማሻሻል ላይ ውይይት አደረጉየደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት እና አሜሪካዊው ስራ ፈጣሪ እና ባለሀብት " ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የእስታር ሊንክ የኢንተርኔት አገልግሎት በደቡብ አፍሪካ ህጋዊ ሆኖ መስራት እንዲችል ህጎች መሻሻል እንዲችሉ ከመንግስት ጋር ንግግሮች ሲደረጉ ቆይተዋል" በማለት የንግግሩ ቅርብ ምንጮችን ዋቢ በማድረግ ሚዲያዎች ዘግበዋል።የእስፔስኤክስ ግሎባል ሳተላይት ኔትወርክ የሆነው እስታርሊንክ በጎርጎሮሳዊያኑ ሚያዝያ 30 ነበር በደቡብ አፍሪካ የነበረውን አገልግሎት ያቋረጠው። እስታርሊንክ የደቡብ አፍሪካው ገለልተኛ የመገናኛ ባለስልጣን ባስቀመጠው ፍቃድ የሚጠይቁ ድርጅቶች 30 በመቶ ድርሻቸው መያዝ ያለበት በታሪክ ስቃይ ለደረሰባቸው በተለይም በአፓርታይድ ጉዳት በደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የሚለውን መስፈርት ሟሟላት ባለመቻሉ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ባለሀብቱ ኤለን መስክ እስታር ሊንክ በደቡብ አፍሪካ ህጋዊ ስራ እንደሚጀምር ደንቦችን ማሻሻል ላይ ውይይት አደረጉ
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ባለሀብቱ ኤለን መስክ እስታር ሊንክ በደቡብ አፍሪካ ህጋዊ ስራ እንደሚጀምር ደንቦችን ማሻሻል ላይ ውይይት አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ባለሀብቱ ኤለን መስክ እስታር ሊንክ በደቡብ አፍሪካ ህጋዊ ስራ እንደሚጀምር ደንቦችን ማሻሻል ላይ ውይይት አደረጉየደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት እና አሜሪካዊው ስራ ፈጣሪ እና ባለሀብት " ከፍተኛ ፍጥነት... 30.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-30T19:35+0300
2024-12-30T19:35+0300
2024-12-30T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ባለሀብቱ ኤለን መስክ እስታር ሊንክ በደቡብ አፍሪካ ህጋዊ ስራ እንደሚጀምር ደንቦችን ማሻሻል ላይ ውይይት አደረጉ
19:35 30.12.2024 (የተሻሻለ: 20:14 30.12.2024)
ሰብስክራይብ