የሳህል ቀጠና ትብብር አባል ሀገራት የጋራ ጦር መፍጠር ይችላሉ? የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ላይ ሀሳብ ሰጥተዋልሀሳቡን ሲገልጹ "አግባብነት ያለው" ያሉት ሪምታልባ ጄ ኢ ኦድራጎ የሳህል ቀጠና ትብብር አባል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን መሆኑና "ጥምር ኃይል ብቻ ሊኖር ይችላል" በማላት አፅንዖት ሰጥተዋል።ኮንፌዴሬሽኑ ከመጀመሪያው የመከላከያ ጥምረትነት አላማ እየተሸጋጋረ "እስካሁን በመደራጀት ሂደት ላይ ነው" በማለት ተናግረዋል። "የሶስቱ የሀገር መሪዎች ራዕይ እንደ ዲፕሎማሲ እና ልማት ያሉ ሌሎች ገጽታዎችን ከኮንፌዴሬሽኑ ምስረታ ጋር በማቀናጀት ወደ ሌላ ደረጃ ለመሸጋገር አስችሎታል" ሲል በጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ 27 ቀን በተወካዮች ፊት ተገልጸዋል ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሳህል ቀጠና ትብብር አባል ሀገራት የጋራ ጦር መፍጠር ይችላሉ? የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ላይ ሀሳብ ሰጥተዋል
የሳህል ቀጠና ትብብር አባል ሀገራት የጋራ ጦር መፍጠር ይችላሉ? የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ላይ ሀሳብ ሰጥተዋል
Sputnik አፍሪካ
የሳህል ቀጠና ትብብር አባል ሀገራት የጋራ ጦር መፍጠር ይችላሉ? የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ላይ ሀሳብ ሰጥተዋልሀሳቡን ሲገልጹ "አግባብነት ያለው" ያሉት ሪምታልባ ጄ ኢ ኦድራጎ የሳህል ቀጠና ትብብር አባል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን መሆኑና "ጥምር... 30.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-30T18:16+0300
2024-12-30T18:16+0300
2024-12-30T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሳህል ቀጠና ትብብር አባል ሀገራት የጋራ ጦር መፍጠር ይችላሉ? የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ላይ ሀሳብ ሰጥተዋል
18:16 30.12.2024 (የተሻሻለ: 18:44 30.12.2024)
ሰብስክራይብ