ሱዳን የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ያሉትን እውነታዎች በማዛባት ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ትርክት ደጋፍ አድርገዋል ስትል ከሰሰችየምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን የሱዳን ጦር ሰላማዊ ዜጎች ላይ የቦምብ ጥቃት እያደረሰ ነው በሚል የሚያቀርቡት ክሶች "መሠረተ ቢስ ናቸው" ሲሉ የሱዳን የመረጃና ባህል ሚኒስትር ካሃሊድ አሌሲር ተናግረዋል። "የሱዳን ህዝብን ጠይቁ፣ ሰራዊቱ እነሱን ዒላማ ያደረገ ነው ብለው ያስባሉ ... መልሱ የሱዳን ጦር ሰላማዊ ሰዎችን ዒላማ አያደርግም የሚል ይሆናል" ብለዋል አሌሲር።አሌሲር ሲቪሎችን ዒላማ የሚያደረገው፣ ጥቃት የሚያደርሰው እንዲሁም የሚያፈናቅለው የሱዳን ጦር ሳይሆን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ሚሊሺያዎች ናቸው ሲሉ ገልጸዋል። በተጨማሪም ሰራዊቱ የሚሰደዱ ዜጎችን በመጠበቅ ረገድ ያለውን ሚና አጽንዕኦት ሰጥተዋል። ሚኒስትሩ አክለውም እንደ ታጋዱም ያሉ በምዕራቡ ዓለም የሚደገፉ የፖለቲካ ቡድኖች ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን በመደገፍ የሱዳንን አብዮትን መጥለፋቸውንና የሱዳንን መገናኛ ብዙሃን ማጥቃትቸውን ተናግረዋል። ይህም ከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ ቢያስከትልም አዳዲስ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት እንዲገነቡ ምክንያት ሆኗል ብለዋል።የሱዳኑ ሚኒስትሩ በፕሬዚዳንት ኤርዶዋን አሸማጋይነት በሱዳን እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መካከል ጦርነትን ለማቆም በአቡ ዳቢ ተቀባይነት ማግኘቱን አረጋግጠዋል። ይህ የሆነው ሱዳን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውስጥ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ላይ ቅሬታ ካቀረበች በኋላ ነው ፤ ቅሬታውን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ብትክድም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሱዳን የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ያሉትን እውነታዎች በማዛባት ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ትርክት ደጋፍ አድርገዋል ስትል ከሰሰች
ሱዳን የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ያሉትን እውነታዎች በማዛባት ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ትርክት ደጋፍ አድርገዋል ስትል ከሰሰች
Sputnik አፍሪካ
ሱዳን የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ያሉትን እውነታዎች በማዛባት ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ትርክት ደጋፍ አድርገዋል ስትል ከሰሰችየምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን የሱዳን ጦር ሰላማዊ ዜጎች ላይ የቦምብ ጥቃት እያደረሰ ነው... 30.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-30T16:20+0300
2024-12-30T16:20+0300
2024-12-30T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሱዳን የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ያሉትን እውነታዎች በማዛባት ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ትርክት ደጋፍ አድርገዋል ስትል ከሰሰች
16:20 30.12.2024 (የተሻሻለ: 16:44 30.12.2024)
ሰብስክራይብ