#sputnikviral | ጃፓን ውስጥ ሰዎች ከሮቦቶች ጋር የጠረቤዛ ቴኒስ እየተጫወቱ ነው

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ጃፓን ውስጥ ሰዎች ከሮቦቶች ጋር የጠረቤዛ ቴኒስ እየተጫወቱ ነውየጃፓን የፈጠራ ባለሙያዎች የአይን አፋር ሰዎችን  ህልም ወደ ተግባር በመለወጥ ላይ ናቸው ፤ የሰው  ልጅ ተግባራትን የሚከውኑ ሮቦቶችን ሰርተዋል። በተመሳሳይ ሰአት እንዲህ አይነት ፈጠራዎች ብቸኝነት ተሰምቶን መጫወት በምንፈልግበት ወቅት እንዲሁም አጫዋች ከሌለን በጣም ጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0