የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በ100 አመታቸው አረፉየቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በትላንትናው እለት በመቶ አመታቸው ማረፋቸውን ልጃቸው ዋቢ በማድረግ ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ዘገበ።ከጎርጎሮሳውያኑ 2023 ጀምሮ ሆስፒስ ኬር (በቤት ውስጥ ለደከመ ሰው የሚደረግ እንክብካቤ) በቤታቸው ውስጥ እየተደረገላቸው ነበር። ካርተር በጎርጎሮሳውያኑ 1977-1981 አሜሪካን በፕሬዝዳንትነት ያገለገሉ በእድሜ ትልቁ የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ነበሩ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በ100 አመታቸው አረፉ
የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በ100 አመታቸው አረፉ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በ100 አመታቸው አረፉየቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በትላንትናው እለት በመቶ አመታቸው ማረፋቸውን ልጃቸው ዋቢ በማድረግ ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ዘገበ።ከጎርጎሮሳውያኑ 2023 ጀምሮ ሆስፒስ ኬር (በቤት... 30.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-30T12:10+0300
2024-12-30T12:10+0300
2024-12-30T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий