የሱዳን ፈጥኖ ደርሽ ኃይል በሱዳኑ ኤል ፋሼር መጠለያ ጣቢያ ላይ በፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 18 ሰዎች መገደላቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን የዳርፉር ክልል ገዢ ተናገሩ“የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከዘምዘም መጠለያ ጣቢያ የተፈናቀሉ ሰዎች መጠለያ በሆነው በደቡብ ኤል ፋሼር ከተማ በቆዝ ቤና ትምህርት ቤት ላይ የጅምላ ግድያ ፈጽሟል። ትምህር ቤቱን ኢላማ ባደረገ በርካታ የድሮን ጥቃት 18 ሴቶች እና ህፃናት ሲሞቱ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል” ሲሉ የሱዳን ዳርፉር ክልል ገዥ ሚኒ ሚናዊ በዛሬው እለት በኤክስ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል። ሚናዊ ሚሊሺያዎቹን የሚደግፉ ሀገራት ድርጊታቸውን እንዲያቆሙ ጥሪ አቅርበዋል።ከጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ 1 ጀምሮ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ተፈናቃዮች መኖሪያ በሆነችው በኤል ፋሼር ከተማ አቅራቢያ የሚገኘው የዛምዛም የስደተኞች ካምፕ ህጋዊ ባልሆኑ ታጣቂዎች ጥቃቶች እየተፈፀሙበት መሆኑንና ሰዎች እንዲፈልሱ ማስገደዱን የዳርፉሩ ባለሥልጣናት ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሱዳን ፈጥኖ ደርሽ ኃይል በሱዳኑ ኤል ፋሼር መጠለያ ጣቢያ ላይ በፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 18 ሰዎች መገደላቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን የዳርፉር ክልል ገዢ ተናገሩ
የሱዳን ፈጥኖ ደርሽ ኃይል በሱዳኑ ኤል ፋሼር መጠለያ ጣቢያ ላይ በፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 18 ሰዎች መገደላቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን የዳርፉር ክልል ገዢ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን ፈጥኖ ደርሽ ኃይል በሱዳኑ ኤል ፋሼር መጠለያ ጣቢያ ላይ በፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 18 ሰዎች መገደላቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን የዳርፉር ክልል ገዢ ተናገሩ“የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከዘምዘም መጠለያ ጣቢያ የተፈናቀሉ ሰዎች መጠለያ በሆነው... 29.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-29T20:10+0300
2024-12-29T20:10+0300
2024-12-29T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሱዳን ፈጥኖ ደርሽ ኃይል በሱዳኑ ኤል ፋሼር መጠለያ ጣቢያ ላይ በፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 18 ሰዎች መገደላቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን የዳርፉር ክልል ገዢ ተናገሩ
20:10 29.12.2024 (የተሻሻለ: 20:44 29.12.2024)
ሰብስክራይብ