በደቡብ ኮሪያ ሙአን አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በተከሰከሰው አውሮፕላን የሟቾቹ ቁጥር 120 መድረሱን ሪፖርተር አመለከተ

ሰብስክራይብ
በደቡብ ኮሪያ ሙአን አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በተከሰከሰው አውሮፕላን የሟቾቹ ቁጥር 120 መድረሱን ሪፖርተር አመለከተ መረጃዎች የማረጋገጥ ስራ እየተሰራ እንደሆነ ዩናሃፕ የዜና ኤጀንሲ በዛሬው እለት ዘግቧል። በዛሬው እለት ቀደም ብሎ የዜና ኤጀንሲው 175 መንገደኞችን እና ስድስት የበረራ አባላትን በመያዝ ሲጓዝ የነበረው የመንገደኞች አውሮፕላን በሙአን አለምአቀፍ አውሮፕላን ለማረፍ በሚሞክርበት ወቅት የማረፊያ ሜዳውን ስቶ በመዉጣቱ ከአጥር ጋር ተጋጭቶ በእሳት ተያይዟል በማለት ዘግቧል። አውሮፕላኑ ለማረፍ በሚሞክርበት ወቅት ከወፎች ጋር ተጋጭቶ ከሆነ ይህንን ችግር ሊፈጥር ይችላል ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0