ዙምባቡዌ ያለባትን የኃይል አጥረት ለመቅረፍ ከሩሲያ እና አይኤኢ ጋር በኑክሌር ኃይል ላይ ትብብር ልትፈጥር ነው የኃይል ሚኒስትሩ ኤድጋር ሞዮ የዙምባቡዌ ከእነዚህ አጋሮች ጋር በመሆን አነስተኛ ሞዱላር ሪአክተርስ (ለኃይል ፍላጎቶች የሚሆኑ የኑክሌር ማስተላለፊያዎች ) የማልማት ፍላጎት እንዳላት አሳውቀዋል። " የምንፈልግበት ቦታ እንድንደርስ እርምጃዎቻችንን ለመደገፍ ፍቃደኝነታቸውን አሳይተውናል" ብለዋል ተብሎ ሚኒስትሩ ተጠቅሰዋል። በጎርጎሮሳዊያኑ 2035 ሀገሪቱ የምታመርተውን የኃይል መጠን ወደ 4000 ሜጋዋት ለማሳደግ እቅድ የያዘች ሲሆን ይህም በኃይል ዘርፍ ራሷን ለመቻል የምታደርገው ጥረት ወሳኝ ለውጥ ይሆናል በማለት ሪፖርቱ ዘግቧል። ከኑክሌር ኃይል ጎን ለጎን ሀገሪቱ ከታዳሽ ሀይሎች የምታገኘውን ኃይል በ2030 ወደ 2000 ሜጋዋት ለማሳደግ እቅድ የያዘች ሲሆን ፀሀይ ፣ ንፋስ እና አነሰተኛ የኤሌትሪክ ግድቦች የታዳሽ ኃይሉ አመንጪዎች ናቸው።አሁን ላይ ሀገሪቱ የምታመነጨው 2600 ሜጋዋት የሚደርስ ኃይል እነዚህ ትብብሮች ሲጨምሩበት የኃይል መቆራረጡን የሚያስቀር ፣ የሀገሪቱን የኃይል አቅም የሚያስድግ እና ካለችበት ሁኔታ የሚያስወጣ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዙምባቡዌ ያለባትን የኃይል አጥረት ለመቅረፍ ከሩሲያ እና አይኤኢ ጋር በኑክሌር ኃይል ላይ ትብብር ልትፈጥር ነው
ዙምባቡዌ ያለባትን የኃይል አጥረት ለመቅረፍ ከሩሲያ እና አይኤኢ ጋር በኑክሌር ኃይል ላይ ትብብር ልትፈጥር ነው
Sputnik አፍሪካ
ዙምባቡዌ ያለባትን የኃይል አጥረት ለመቅረፍ ከሩሲያ እና አይኤኢ ጋር በኑክሌር ኃይል ላይ ትብብር ልትፈጥር ነው የኃይል ሚኒስትሩ ኤድጋር ሞዮ የዙምባቡዌ ከእነዚህ አጋሮች ጋር በመሆን አነስተኛ ሞዱላር ሪአክተርስ (ለኃይል ፍላጎቶች የሚሆኑ የኑክሌር... 29.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-29T12:09+0300
2024-12-29T12:09+0300
2024-12-29T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዙምባቡዌ ያለባትን የኃይል አጥረት ለመቅረፍ ከሩሲያ እና አይኤኢ ጋር በኑክሌር ኃይል ላይ ትብብር ልትፈጥር ነው
12:09 29.12.2024 (የተሻሻለ: 12:44 29.12.2024)
ሰብስክራይብ